1
መጽሐፈ ምሳሌ 8:35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
መንገዶቼ የሕይወት መንገዶች ናቸውና። እኔን ያገኘ ሕይወትን አገኘ፤ ፈቃዱም በእግዚአብሔር ዘንድ ይዘጋጃል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 8:35
2
መጽሐፈ ምሳሌ 8:13
እግዚአብሔርን የሚፈራ ዐመፃን ይጠላል፤ ጥልንና ትዕቢትን፥ ክፉ መንገድንም ይጠላል። የክፉ ሰዎችንም ጠማማ መንገድ ጠላሁ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 8:13
3
መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11
ከብር ይልቅ ትምህርትን፥ ከተፈተነ ወርቅም ይልቅ ዕውቀትን ተቀበሉ። ዋጋው ብዙ ከሆነ ዕንቍ ጥበብ ትበልጣለችና፥ የከበረ ነገር ሁሉ አይተካከላትም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11
Home
Bible
Plans
Videos