1
መጽሐፈ ምሳሌ 9:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ የቅዱሳንም ምክር ዕውቀት ነው፥ ሕግንም ማወቅ ለልብ ደግ ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 9:10
2
መጽሐፈ ምሳሌ 9:8
ሰነፎችን አትገሥጽ እንዳይጠሉህ፥ ጠቢብን ገሥጽ ይወድድህማል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 9:8
3
መጽሐፈ ምሳሌ 9:9
ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጻድቅንም አስተምረው፥ ዕውቀትንም ያበዛል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 9:9
4
መጽሐፈ ምሳሌ 9:11
በዚህ ሥርዐት ብዙ ዘመን ትኖራለህ፥ የሕይወትህም ዓመታት ይጨመሩልሃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 9:11
5
መጽሐፈ ምሳሌ 9:7
ክፉዎችን የሚያስተምር ለራሱ ውርደትን ይቀበላል፥ ኃጥእንም የሚገሥጽ ራሱን ያዋርዳል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 9:7
Home
Bible
Plans
Videos