1
መጽሐፈ ምሳሌ 10:22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የእግዚአብሔር በረከት በጻድቃን ራስ ላይ ሆና ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ወደ ልብ አታመጣም።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:22
2
መጽሐፈ ምሳሌ 10:19
ኃጥእ ከነገር ብዛት የተነሣ ከኀጢአት አያመልጥም፤ ከንፈሩን የሚገታ ግን አስተዋይ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:19
3
መጽሐፈ ምሳሌ 10:12
ቍጣ ጥልን ያነሣሣል። ፍቅር ግን የማይጣሉትን ሁሉ ይሸፍናቸዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:12
4
መጽሐፈ ምሳሌ 10:4
የሐኬተኛ እጅ ችግረኛ ያደርጋል፤ የትጉህ እጅ ግን ባለጠጋ ያደርጋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:4
5
መጽሐፈ ምሳሌ 10:17
ተግሣጽ የሕይወትን መንገድ ይጠብቃታል፤ በተግሣጽ የማይዘለፍ ግን ይስታል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:17
6
መጽሐፈ ምሳሌ 10:9
በየውሃት የሚሄድ ተማምኖ ይኖራል፤ መንገዱን የሚያጣምም ግን ይታወቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:9
7
መጽሐፈ ምሳሌ 10:27
እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ያረዝማል፤ የኃጥኣን ዕድሜ ግን ያጥራል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:27
8
መጽሐፈ ምሳሌ 10:3
እግዚአብሔር ጻድቅት ነፍስን አያስርብም፤ የኃጥኣንን ሕይወት ግን ከምድር ያስወግዳል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:3
9
መጽሐፈ ምሳሌ 10:25
ኃጥእ እንደ ዐውሎ ነፋስ ኅልፈት ይጠፋል፤ ጻድቅ ግን ተሰውሮ ለዘለዓለም ይድናል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 10:25
Home
Bible
Plans
Videos