1
መዝሙረ ዳዊት 149:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር በሕዝቡ ደስ ብሎታልና፥ የዋሃንንም በማዳኑ ከፍ ከፍ ያደርጋልና።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 149:4
2
መዝሙረ ዳዊት 149:6
እግዚአብሔርን በጕሮሮአቸው ያመሰግኑታል፤ ሁለት አፍ ያለውም ሰይፍ በእጁ ነው፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 149:6
3
መዝሙረ ዳዊት 149:1
እግዚአብሔርን አዲስ ምስጋናን አመስግኑት፤ ምስጋናውም በጻድቃኑ ጉባኤ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 149:1
Home
Bible
Plans
Videos