1
መዝሙረ ዳዊት 150:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 150:6
2
መዝሙረ ዳዊት 150:1
እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤ በኀይሉ ጽናት አመስግኑት።
Explore መዝሙረ ዳዊት 150:1
3
መዝሙረ ዳዊት 150:2
በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
Explore መዝሙረ ዳዊት 150:2
Home
Bible
Plans
Videos