1
መዝሙረ ዳዊት 23:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ልቡ ንጹሕ የሆነ፥ እጆቹም የነጹ፥ በነፍሱ ላይ ከንቱን ያልወሰደ፥ ለባልንጀራውም በሽንገላ ያልማለ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 23:4
2
መዝሙረ ዳዊት 23:1
ምድር በሞላዋ የእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 23:1
3
መዝሙረ ዳዊት 23:6
ይህች ትውልድ እርሱን ትፈልገዋለች፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት ትፈልጋለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 23:6
4
መዝሙረ ዳዊት 23:2-3
እርሱ በባሕሮች መሥርቶአታልና፥ በፈሳሾችም አጽንቶአታልና። ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ይወጣል? በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል?
Explore መዝሙረ ዳዊት 23:2-3
Home
Bible
Plans
Videos