1
መዝሙረ ዳዊት 24:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አቤቱ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 24:1
2
መዝሙረ ዳዊት 24:10
የእግዚአብሔር መንገድ ሁሉ ይቅርታና እውነት ነው፤ ቃል ኪዳኑንና ምስክሩን ለሚፈልጉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 24:10
3
መዝሙረ ዳዊት 24:3-4
አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩምና። በከንቱ የሚበድሉ ሁሉ ዘወትር ይፈሩ። አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፤ ፍለጋህንም አስተምረኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 24:3-4
4
መዝሙረ ዳዊት 24:8
እግዚአብሔር ቸር ጻድቅም ነው፤ ስለዚህ የሚሳሳቱትን በመንገድ ይመራቸዋል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 24:8
Home
Bible
Plans
Videos