1
መዝሙረ ዳዊት 28:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የእግዚአብሔር ቃል የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 28:7
2
መዝሙረ ዳዊት 28:8
የእግዚአብሔር ቃል ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 28:8
3
መዝሙረ ዳዊት 28:6
እንደ ሊባኖስ ላም ያከሳዋል። ተወዳጅ ግን አንድ ቀንድ እንዳለው ርኤም ልጅ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 28:6
4
መዝሙረ ዳዊት 28:9
የእግዚአብሔር ቃል ዋሊያዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ዛፎችንም ይገልጣል፤ ሁሉም በመቅደሱ፦ ምስጋና ይላል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 28:9
Home
Bible
Plans
Videos