1
መዝሙረ ዳዊት 5:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ አላባሽ ጋሻ ከለልኸን።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 5:12
2
መዝሙረ ዳዊት 5:3
በማለዳ ቃሌን ስማኝ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እገለጥልሃለሁም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 5:3
3
መዝሙረ ዳዊት 5:11
በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘለዓለሙ ደስ ይላቸዋል፥ በእነርሱም ታድራለህ። ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 5:11
4
መዝሙረ ዳዊት 5:8
አቤቱ፥ በጽድቅህ ምራኝ፤ ስለ ጠላቶቼ መንገዴን በፊትህ አቅና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 5:8
5
መዝሙረ ዳዊት 5:2
የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 5:2
Home
Bible
Plans
Videos