1
መዝሙረ ዳዊት 6:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር ልመናዬን ሰማኝ፤ እግዚአብሔር ጸሎቴን ተቀበለ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 6:9
2
መዝሙረ ዳዊት 6:2
ድውይ ነኝና አቤቱ፥ ይቅር በለኝ፤ አጥንቶቼ ታውከዋልና ፈውሰኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 6:2
3
መዝሙረ ዳዊት 6:8
ዐመፃን የምታደርጉ ሁሉ፥ ከእኔ ራቁ፥ እግዚአብሔር የልቅሶዬን ቃል ሰምቶአልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 6:8
4
መዝሙረ ዳዊት 6:4
አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 6:4
Home
Bible
Plans
Videos