1
መዝሙረ ዳዊት 7:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔርን እንደ ጽድቁ መጠን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔርም ስም እዘምራለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 7:17
2
መዝሙረ ዳዊት 7:10
እግዚአብሔር በእውነት ይረዳኛል ልበ ቅኖችን የሚያድናቸው እርሱ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 7:10
3
መዝሙረ ዳዊት 7:11
እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፤ ኀይለኛም ታጋሽም ነው፤ ሁልጊዜም ጥፋትን አያመጣም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 7:11
4
መዝሙረ ዳዊት 7:9
የኃጥኣን ክፋት ያልቃል፥ ጻድቃንን ግን ታቃናቸዋለህ፤ እግዚአብሔር ልቡናንና ኵላሊትን ይመረምራል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 7:9
5
መዝሙረ ዳዊት 7:1
አቤቱ፥ አምላኬ፥ በአንተ ታመንሁ፥ አትጣለኝም፤ ከሚከብቡኝ ሁሉ አድነኝና አውጣኝ፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 7:1
Home
Bible
Plans
Videos