1
መዝሙረ ዳዊት 8:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 8:4
2
መዝሙረ ዳዊት 8:3
የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን፥ አንተ የሠራሃቸውን፥ ጨረቃንና ከዋክብትን እናያለንና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 8:3
3
መዝሙረ ዳዊት 8:5-6
ከመላእክት ጥቂት አሳነስኸው፤ በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው። በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፤ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 8:5-6
4
መዝሙረ ዳዊት 8:9
አቤቱ፥ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 8:9
5
መዝሙረ ዳዊት 8:1
አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 8:1
Home
Bible
Plans
Videos