YouVersion Logo
Search Icon

መዝ​ሙረ ዳዊት 8:5-6

መዝ​ሙረ ዳዊት 8:5-6 አማ2000

ከመ​ላ​እ​ክት ጥቂት አሳ​ነ​ስ​ኸው፤ በክ​ብ​ርና በም​ስ​ጋና ዘውድ ከለ​ል​ኸው። በእ​ጆ​ች​ህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾም​ኸው፤ ሁሉን ከእ​ግ​ሮቹ በታች አስ​ገ​ዛ​ህ​ለት፥