1
መዝሙረ ዳዊት 9:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ስምህን የሚወዱ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 9:10
2
መዝሙረ ዳዊት 9:1
አቤቱ፥ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፥ ታምራትህንም ሁሉ እናገራለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 9:1
3
መዝሙረ ዳዊት 9:9
እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 9:9
4
መዝሙረ ዳዊት 9:2
በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 9:2
5
መዝሙረ ዳዊት 9:8
እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይዳኛታል። አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 9:8
Home
Bible
Plans
Videos