1
1 የዮሐንስ መልእክት 1:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
Compare
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 1:9
2
1 የዮሐንስ መልእክት 1:7
ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 1:7
3
1 የዮሐንስ መልእክት 1:8
ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 1:8
4
1 የዮሐንስ መልእክት 1:5-6
ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 1:5-6
5
1 የዮሐንስ መልእክት 1:10
ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 1:10
Home
Bible
Plans
Videos