1
1 የዮሐንስ መልእክት 2:15-16-15-16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
Compare
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:15-16-15-16
2
1 የዮሐንስ መልእክት 2:17
ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:17
3
1 የዮሐንስ መልእክት 2:6
በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:6
4
1 የዮሐንስ መልእክት 2:1
ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:1
5
1 የዮሐንስ መልእክት 2:4
አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:4
6
1 የዮሐንስ መልእክት 2:3
ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:3
7
1 የዮሐንስ መልእክት 2:9
በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:9
8
1 የዮሐንስ መልእክት 2:22
ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:22
9
1 የዮሐንስ መልእክት 2:23
ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
Explore 1 የዮሐንስ መልእክት 2:23
Home
Bible
Plans
Videos