1
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:11
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እርስዋም፦ አቤቱ፥ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ የባሪያህን መዋረድ ተመልክተህ ብታስበኝ፥ እኔንም ባትረሳ፥ ለባሪያህም ወንድ ልጅ ብትሰጥ፥ ዕድሜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጠዋለሁ፥ ምላጭም በራሱ ላይ አይደርስም ብላ ስእለት ተሳለች።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:11
2
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:10
እርስዋም በልብዋ ትመረር ነበር፥ በእግዚአብሔርም ፊት ጸለየች፥ ጽኑ ልቅሶም አለቀሰች።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:10
3
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:15
ሐናም፦ ጌታዬ ሆይ፥ አይደለም፥ እኔስ ልብዋ ያዘነባት ሴት ነኝ፥ ጠጅና ሌላ የሚያሰክር ነገር አልጠጣሁም፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ነፍሴን አፈሰስሁ፥
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:15
4
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:27
ሰለዚህ ሕፃን ጸለይሁ፥
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:27
5
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:17
ዔሊም፦ በደኅና ሂጂ፥ የእስራኤልም አምላክ የለመንሽውን ልመና ይስጥሽ ብሎ መለሰላት።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:17
Home
Bible
Plans
Videos