1
ኦሪት ዘዳግም 18:10-11
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፥ ምዋርተኛም፥ ሞራ ገላጭም፥ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቁልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቍይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:10-11
2
ኦሪት ዘዳግም 18:12
ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኩሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:12
3
ኦሪት ዘዳግም 18:22
ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው፤ ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው።
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:22
4
ኦሪት ዘዳግም 18:13
አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን።
Explore ኦሪት ዘዳግም 18:13
Home
Bible
Plans
Videos