1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ።
Compare
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:36
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ ጸልዩም፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች፥ ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው፥
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:38
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:9
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:34
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:22
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስም፦ በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛዉን እመታለሁ በጎችም ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:27
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
ተነሡ፥ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል አላቸው።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:42
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ በዚች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ አለው።
Explore የማርቆስ ወንጌል 14:30
Home
Bible
Plans
Videos