1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።
Compare
Explore የማርቆስ ወንጌል 15:34
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ፦ ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ አለ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 15:39
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 15:38
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 15:37
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ስድስት ሰዓትም በሆነ ጊዜ፥ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 15:33
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፥ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 15:15
Home
Bible
Plans
Videos