1
ሐዋርያት ሥራ 6:3-4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፤ ከእናንተ መካከል በመንፈስ ቅዱስና በጥበብ የተሞሉ ለመሆናቸው የተመሰከረላቸውን ሰባት ሰዎች ምረጡ፤ ይህን ኀላፊነት ለእነርሱ እንሰጣለን፤ እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።”
Compare
Explore ሐዋርያት ሥራ 6:3-4
2
ሐዋርያት ሥራ 6:7
የእግዚአብሔርም ቃል እየሰፋ ሄደ፤ የደቀ መዛሙርቱም ቍጥር በኢየሩሳሌም እጅግ እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም ብዙዎቹ ለእምነት የታዘዙ ሆኑ።
Explore ሐዋርያት ሥራ 6:7
Home
Bible
Plans
Videos