1
ዮሐንስ 7:38
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በእኔ የሚያምን፣ መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።”
Compare
Explore ዮሐንስ 7:38
2
ዮሐንስ 7:37
የበዓሉ መጨረሻ በሆነው በታላቁ ቀን፣ ኢየሱስ ቆሞ ከፍ ባለ ድምፅ እንዲህ አለ፤ “ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ፤
Explore ዮሐንስ 7:37
3
ዮሐንስ 7:39
ይህን ያለው በእርሱ የሚያምኑ ስለሚቀበሉት መንፈስ ነበር፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ አልተሰጠም ነበር።
Explore ዮሐንስ 7:39
4
ዮሐንስ 7:24
የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ።”
Explore ዮሐንስ 7:24
5
ዮሐንስ 7:18
ከራሱ የሚናገር፣ ያን የሚያደርገው ለራሱ ክብርን ስለሚሻ ነው፤ ስለ ላከው ክብር የሚሠራ ግን እርሱ እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም አይገኝበትም።
Explore ዮሐንስ 7:18
6
ዮሐንስ 7:16
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “የማስተምረው ትምህርት ከራሴ ሳይሆን፣ ከላከኝ የመጣ ነው።
Explore ዮሐንስ 7:16
7
ዮሐንስ 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን፣ አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል።
Explore ዮሐንስ 7:7
Home
Bible
Plans
Videos