1
ዮሐንስ 8:12
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።
Compare
Explore ዮሐንስ 8:12
2
ዮሐንስ 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
Explore ዮሐንስ 8:32
3
ዮሐንስ 8:31
ኢየሱስም በእርሱ ያመኑትን አይሁድ እንዲህ አላቸው፤ “በትምህርቴ ብትጸኑ እናንተ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
Explore ዮሐንስ 8:31
4
ዮሐንስ 8:36
እንግዲህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ፣ በእውነት ነጻ ትሆናላችሁ።
Explore ዮሐንስ 8:36
5
ዮሐንስ 8:7
በጥያቄ ሲወተውቱት ቀና ብሎ፣ “ከእናንተ ኀጢአት የሌለበት እርሱ አስቀድሞ ድንጋይ ይወርውርባት” አላቸው።
Explore ዮሐንስ 8:7
6
ዮሐንስ 8:34
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ ኀጢአት የሚያደርግ የኀጢአት ባሪያ ነው፤
Explore ዮሐንስ 8:34
7
ዮሐንስ 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ፣ “አንቺ ሴት፣ ሰዎቹ የት ሄዱ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርሷም፣ “ጌታ ሆይ፤ አንድም የለም” አለች። ኢየሱስም፣ “እኔም አልፈርድብሽም፤ በይ ሂጂ፤ ከእንግዲህ ግን ኀጢአት አትሥሪ” አላት።
Explore ዮሐንስ 8:10-11
Home
Bible
Plans
Videos