YouVersion Logo
Search Icon

መዝሙር 117

117
መዝሙር 117
1አሕዛብ#117፥1 በዚህ ምንባብ አሕዛብ የሚለው ሕዝቦችን ያመለክታል። ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤
ሕዝቦችም ሁሉ፤ ወድሱት፤
2ምሕረቱ በእኛ ላይ ታላቅ ነውና፤
እግዚአብሔርም ታማኝነት ለዘላለም ነው።
ሃሌ ሉያ።#117፥2 ትርጕሙ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው።

Currently Selected:

መዝሙር 117: NASV

Highlight

Share

Copy

None

Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in