1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6 አማ05
ልዩ ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነው። ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው። ልዩ ልዩ የሥራ ዐይነቶችም አሉ፤ ነገር ግን ሁሉንም በሁሉ የሚያከናውን አንዱ እግዚአብሔር ነው።