YouVersion Logo
Search Icon

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:2

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:2 አማ05

ትንቢት የመናገር ስጦታ ቢኖረኝና ምሥጢርንም ሁሉ ብረዳ፥ ዕውቀትም ሁሉ ቢኖረኝ፥ ተራራን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚያፈልስ እምነትም ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።