YouVersion Logo
Search Icon

የሐዋርያት ሥራ 1:4-5

የሐዋርያት ሥራ 1:4-5 አማ05

አብሮአቸውም በነበረ ጊዜ እንዲህ ሲል አዘዛቸው፦ “እኔ የነገርኳችሁን ከአብ የተሰጠ ተስፋ ጠብቁ እንጂ ከኢየሩሳሌም አትውጡ፤ ዮሐንስ በውሃ አጠመቀ፤ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ።”

Video for የሐዋርያት ሥራ 1:4-5