YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:2

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:2 አማ05

የምንሮጠውም የእምነታችን መሥራችና ፈጻሚ የሆነውን ኢየሱስን በመመልከት ነው፤ እርሱ በፊቱ በተደቀነው ደስታ ምክንያት በመስቀል ላይ የመሞትን ውርደት ከምንም ሳይቈጥር የመስቀልን መከራና ሞት ታገሠ፤ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝም ተቀመጠ።