YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ራእይ 8:13

የዮሐንስ ራእይ 8:13 አማ05

ከዚህ በኋላ ስመለከት አንድ ንስር በሰማይ መካከል እየበረረ በታላቅ ድምፅ “የቀሩት ሦስቱ መላእክት የእምቢልታቸውን ድምፅ በሚያሰሙበት ጊዜ በምድር ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!” እያለ ሲጮኽ ሰማሁ።

Video for የዮሐንስ ራእይ 8:13