1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 16:7
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 16:7 መቅካእኤ
ጌታ ግን ሳሙኤልን፥ “መልኩን ወይም ቁመቱን አትይ፤ እኔ ንቄዋለሁና። ጌታ የሚያየው፥ ሰው እንደሚያየው አይደለም። ሰው የውጭውን ገጽታ ያያል፤ ጌታ ግን ልብን ያያል” አለው።