YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:12-13

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:12-13 መቅካእኤ

ዲያቆናት ልጆቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን በመልካም እያስተዳደሩ እያንዳንዳቸው የአንዲት ሴት ባሎች ይሁኑ። በዲቁና ሥራ በመልካም ያገለገሉ ለራሳቸው የተከበረ ማዕርግና በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው እምነት ትልቅ መተማመንን ያገኛሉ።