YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16-17

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16-17 መቅካእኤ

ጌታ እንዲህ ይላል፥ በባሕር ውስጥ መንገድን በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል፤ ሠረገላውንና ፈረሱን ሠራዊቱንና አርበኛውን ያወጣል፥ እነርሱ ግን በአንድነት ተኝተዋል፥ አይነሡም፤ ቀርተዋል፥ እንደ ጥዋፍ ኩስታሪም ጠፍተዋል።

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16-17