YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20 መቅካእኤ

ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በምንም ዓይነት ነገር አላፍርም፤ ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ እንደ ወትሮው እንዲሁ አሁንም በሥጋዬ ይከብራል ብዬ በሙሉ ድፍረት እናገራለሁ።