ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 12:4-6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 12:4-6 አማ2000
መንፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆን ስጦታው ልዩ ልዩ ነው። ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ። ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔርም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አሠራር አለ።