ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:21-22
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:21-22 አማ2000
በመጀመሪያው ሰው ሞት መጥቶአልና፤ በሁለተኛው ሰው ትንሣኤ ሙታን ሆነ። ሁሉ በአዳም እንደሚሞት እንዲሁ በክርስቶስ ሁሉ ሕያዋን ይሆናሉ።