መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:8
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 8:8 አማ2000
ከግብፅ ካወጣኋቸው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን ትተው እንግዶች አማልክትን በማምለካቸው እንደ ሠሩት ሥራ ሁሉ እንዲሁ በአንተ ደግሞ ያደርጉብሃል።