ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22 አማ2000
ከእናንተ ጋር በክርስቶስ ስም የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው። ደግሞም ያተመንና የመንፈስ ቅዱስን ፈለማ በልቡናችን የሰጠን እርሱ ነው።