ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:1-2
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2 3:1-2 አማ2000
በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! የጌታ ቃል እንዲሮጥ፥ በእናንተም ዘንድ ደግሞ እንደሚሆን እንዲከበር፥ እምነትም ለሁሉ ስለማይሆን ከዐመፀኞችና ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ስለ እኛ ጸልዩ።