ወደ ገላትያ ሰዎች 1:10
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:10 አማ2000
አሁንስ ለእግዚአብሔር ያይደለ ለሰው ብዬ አስተምራለሁን? ወይስ ሰውን ደስ አሰኛለሁን? ሰውን ደስ ላሰኝ ብወድስ የክርስቶስ ባሪያ አይደለሁም።