YouVersion Logo
Search Icon

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 43:20-21

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 43:20-21 አማ2000

የም​ድረ በዳ አራ​ዊት፥ ቀበ​ሮ​ችና ሰጎ​ኖች፥ ያከ​ብ​ሩ​ኛል። የመ​ረ​ጥ​ሁ​ትን ሕዝ​ቤን አጠጣ ዘንድ በም​ድረ በዳ ውኃን፥ በበ​ረ​ሃም ወን​ዞ​ችን ሰጥ​ቻ​ለ​ሁና፤ እነ​ር​ሱም ምስ​ጋ​ና​ዬን እን​ዲ​ና​ገሩ ለእኔ የፈ​ጠ​ር​ኋ​ቸው ሕዝብ ናቸው፤

Video for ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 43:20-21