YouVersion Logo
Search Icon

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 3:6

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 3:6 አማ2000

አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በሰውነታችን ክፍሎች መካከል ዐመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፤ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፤ በገሃነምም ይቃጠላል።