መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:8
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:8 አማ2000
የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አንብበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል፤ አስተዋይም ትሆናለህ።