መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 7:12
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 7:12 አማ2000
ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም።