መዝሙረ ዳዊት 12
12
ለመዘምራን አለቃ የዳዊት መዝሙር።
1አቤቱ፥ እስከ መቼ ፈጽመህ ትረሳኛለህ?
እስከ መቼስ ፊትህን ከእኔ ትመልሳለህ?
2እስከ መቼ በነፍሴ ኀዘንን አኖራለሁ?#ግሪክ ሰባ. ሊ. “እመካከራለሁ” ይላል።
እስከ መቼ ልቤ ሁልጊዜ ትጨነቅብኛለች?
እስከ መቼ ጠላቶች በላዬ ይታበያሉ?#ግሪክ ሰባ. ሊ. በነጠላ።
3አቤቱ አምላኬ፥ ተመልከተኝ ስማኝም፤
ለሞትም እንዳያንቀላፉ#ግሪክ ሰባ. ሊ. “እንዳላንቀላፋ” ይላል። ዐይኖቼን አብራቸው።
ጠላቶቼም አሸነፍነው እንዳይሉ፥
4የሚያስጨንቁኝም እኔ ብናወጥ ደስ እንዳይላቸው፥
5እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥
ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል።
6የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፤
ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 12: አማ2000
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in

:
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in