መዝሙረ ዳዊት 11
11
ለመዘምራን አለቃ ስለ ስምንተኛ የዳዊት መዝሙር።
1አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቆአልና፥
ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።
2እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤
በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
3የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥
ታላቅ ነገርን የምትናገረውንም ምላስ፤
4“ምላሳችንን እናበረታለን፤
ከንፈሮቻችን የእኛ ናቸው፥ ጌታችን ማን ነው?” የሚሉትን።
5“ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ እስረኞችም#ግሪክ ሰባ. ሊ. “ችግረኞች” ይላል። ጩኸት
እግዚአብሔር ይላል፥ አሁን እነሣለሁ፤
መድኀኒትን አደርጋለሁ፥ በእርሱም እገልጣለሁ።”
6በምድር ላይ እንደ ተፈተነ፥ ሰባት ጊዜም እንደ ተጣራ ብር
የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ቃል ነው።
7አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥
ከዚህችም ትውልድ ለዘለዓለም ታደገን።
8ዝንጉዎች በዙሪያው ይመላለሳሉ።
እንደ ገናናነትህ መጠን የሰው ልጆችን አጸናሃቸው።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 11: አማ2000
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in
መዝሙረ ዳዊት 11
11
ለመዘምራን አለቃ ስለ ስምንተኛ የዳዊት መዝሙር።
1አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቆአልና፥
ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።
2እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤
በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
3የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥
ታላቅ ነገርን የምትናገረውንም ምላስ፤
4“ምላሳችንን እናበረታለን፤
ከንፈሮቻችን የእኛ ናቸው፥ ጌታችን ማን ነው?” የሚሉትን።
5“ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ እስረኞችም#ግሪክ ሰባ. ሊ. “ችግረኞች” ይላል። ጩኸት
እግዚአብሔር ይላል፥ አሁን እነሣለሁ፤
መድኀኒትን አደርጋለሁ፥ በእርሱም እገልጣለሁ።”
6በምድር ላይ እንደ ተፈተነ፥ ሰባት ጊዜም እንደ ተጣራ ብር
የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ቃል ነው።
7አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥
ከዚህችም ትውልድ ለዘለዓለም ታደገን።
8ዝንጉዎች በዙሪያው ይመላለሳሉ።
እንደ ገናናነትህ መጠን የሰው ልጆችን አጸናሃቸው።
Currently Selected:
:
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in