YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘዳግም 30:6

ኦሪት ዘዳግም 30:6 አማ54

በሕይወትም እንድትኖር፥ አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ እንድትወድድ አምላክህ እግዚአብሔር ልብህን የዘርህንም ልብ ይገርዛል።