YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18

ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18 አማ54

ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የሚመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። ትእዛዜን ብትሰማ ኖሮ፥ ሰላምህ እንደ ወንዝ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር፥

Video for ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18