Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26 መቅካእኤ

ሴቲቱ “ክርስቶስ የሚባል መሢሕ እንደሚመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል፤” አለችው። ኢየሱስ “የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ፤” አላት።