1
የሉቃስ ወንጌል 19:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፤” አለው።
Cymharu
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 19:10
2
የሉቃስ ወንጌል 19:38
እንዲህም አሉ፦ “በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር፥” አሉ።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 19:38
3
የሉቃስ ወንጌል 19:9
ኢየሱስም “ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን መጥቶ አል፤ ምክንያቱም እርሱም የአብርሃም ልጅ ነውና፤
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 19:9
4
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና “ዘኬዎስ ሆይ! ዛሬ በቤትህ መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ፤” አለው። ፈጥኖም ወረደ፤ በደስታም ተቀበለው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
5
የሉቃስ ወንጌል 19:8
ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን “ጌታ ሆይ! ካለኝ ሁሉ እኩሌታውን ለድኾች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ፤” አለው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 19:8
6
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
ከሕዝቡም መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ “መምህር ሆይ! ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው፤” አሉት። ሲመልስም “እነዚህ እንኳ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ፤እላችኋለሁ” አላቸው።
Archwiliwch የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos