Logo YouVersion
Eicon Chwilio

ኦሪት ዘፍጥረት 8:11

ኦሪት ዘፍጥረት 8:11 አማ54

ርግብም በማታ ጊዜ ወደ እርሱ ተመለሰች በአፍዋም እነሆ የለመለመ የወይራ ቅጠል ይዛ ነበር። ኖኅም ከምድር ላይ ውኃ እንደ ቀለለ አወቀ።